በተደጋጋሚ በሚለቀቁ ቪዲዮዎች ሰዎች ሲሳለቁበት እያየሁ ልቤ በጣም አዘነ። በእነርሱ ጎጂ አስተያየቶች አራዳ ወይንም ብልህ እንደሆኑ አድርገው በማሰብ ወንዶችን ይወዳል ወይም ቀሚስ ለብሶ ተገኝተዋል በሚል ልባቸው እስኪጠፋ ያፌዙበታል። አንዳንዱ ደግሞ እሱ ራሱን በመሆኑ ብቻ ወጋችንን፣ ባህላችንን እና ሃይማኖታችንን እንደ”ተሳደበ” በመሰብ ይታሰር ወይም ይባስ ብለው ይገደል ብለው ይፎክሩበታል። እሱ የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ፣ ከሁለትዮሽ የፆታ ስራዓት ውጭ፣…
My heart aches as I watch video after video of people making fun of him. They mock him for allegedly loving men or…
በዚህ የኩራት ወር፣ በአፍሪካ ውስጥ ለLGBTQ+ መብቶች እና የነፃነት ትግል ትልቅ ሚና የተጫወተውን ደቡብ አፍሪካዊ አክቲቪስት ሲሞን ንኮሊ ህይወት እና ትሩፋት እናከብራለን። ንኮሊ…
This Pride Month, we honor the life and legacy of Simon Nkoli, a fearless South African activist whose courage helped shape the struggle…
በዚህ የሌዝቢያን ሳምንት ስለ ደስታ ማውራት እፈልጋለሁ። ህመምን ችላ የሚል የደስታ አይነት ግን አይደለም፤ ይልቅ በህመም ውስጥ ስለሚበቅለው ዓይነት ደስታ ነው። እኔ ኢትዮጵያ…
This Lesbian Visibility Week, I want to talk about joy. Not the kind of joy that ignores pain, but the kind that grows…
ኩዊር ማህበረሰባችንን እና በፊት የነበረውን ጊዜ እያሰብኩ አዘንኩ። ከጥላቻ ዘመቻው በኋላ ብዙ ራሳቸውን መሆን የማይፈሩ፣ አካባቢያችን ላይ የምናያቸው ኩዊር ሰዎች ራሳቸውን ማግለል መርጠዋል፣…
I’ve been feeling sadder while reflecting on the queer community and my experience in Ethiopia. After going through that hate campaign, I’ve noticed…