የ”አሴክሽዋሊቲ” ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት: “‘አሴክሽዋል’ መሆን ትክክለኛ ማንነት ነው፤ መደገፍ እንጂ ማቃለል የለብንም”

ኢትዮጵያ ውስጥ "አሴክሽዋሊቲ" ብዙም የማይነሳ ርዕስ ነው:: ሲነሳ ደግሞ ቦታ ባለመስጠት እና በመፍረድ ስሜት ነው። በየአመቱ ጥቅምት 10 እስከ 16 ተከብሮ የሚውለው የአሴክሽዋሊቲ ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት ራሳችንን ለማስተማር እና በማህበረሰባችን ውስጥ ያሉትን የአሴክሽዋል ሰዎች ድጋፍ ለማሳየት ጥሩ አጋጣሚን ይፈጥራል።  "አሴክሽዋል" ማለት ሰፊ የወሲባዊነት ማንነቶችን ጠቅልሎ የያዘ ስያሜ ነው:: የሰዎች ከትንሽ የወሲባዊ  ተማርኮ እስከ ለሌሎች ምንም… Continue reading የ”አሴክሽዋሊቲ” ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት: “‘አሴክሽዋል’ መሆን ትክክለኛ ማንነት ነው፤ መደገፍ እንጂ ማቃለል የለብንም”

Asexuality Awareness Week: “Being asexual is valid and does not need defending”

In Ethiopia, asexaulity is rarely a topic of conversation. And when it is, it is often in a dismissive and judgemental manner. Asexuality Awareness Week which varies from year to year and occurs between October 20 and 26 is a good time to educate ourselves and serve as allies to asexual people within the community.… Continue reading Asexuality Awareness Week: “Being asexual is valid and does not need defending”

ስለባይሴክሽዋሊቲ የተሳሳተ አፈታሪክን ማስተካከያ

የባይሴክሽዋሊቲ ቀንን ስናከብር፥ ባይሴክሽዋሊቲ ማለት አንድ ስርዓተ ፃታ ተማርኮ ላይ ብቻ ያልተወሰነ እንደሆነ ማስታወስ ይኖርብናል:: ማህበረሰባችን ውስጥም ሁሉም ማንነቶች እኩል ቦታ ሊሰጣቸውና ሊከበሩ እንደሚገባ መተዋወስ ይኖርብናል::  ስለባይሴክሽዋሊቲ የተሳሳቱ አተያዮች እና እውነታዎቻቸው፡ አፈ ታሪክ: "ባይሴክሽዋሊቲ የአንድ ሰው ጌ እና ሌዝቢያን ሆኖ ለመውጣት መንደርደሪያ እንጂ የእውነት አይደለም::" እውነታ: እውነት ነው አንዳንድ ሰዎች በሌላ ማንነት ከመውጣታቸው በፊት ለራሳቸው ባይሴክሽዋል… Continue reading ስለባይሴክሽዋሊቲ የተሳሳተ አፈታሪክን ማስተካከያ

Correcting myths about bisexuality

As we celeberate Bisexuality Visibility Day, it is important to remember that all bisexuality refers to is a sexual orientation in which a person is not limited to one gender in their attraction. We need to do better in reminding those in our community that all identities are equally legitimate and should be respected as… Continue reading Correcting myths about bisexuality

“I hope both your pregnancy and marriage are of your own will”

Bezaye, they say you never forget your first love or sexual experience. Especially for a queer woman like me when people ask me about how I learned about myself while living in a country like Ethiopia… how I met you etc, how can I tell the story without mentioning your name! Even before we were… Continue reading “I hope both your pregnancy and marriage are of your own will”

“በቅርቡ እንደምታገቢ የነገርሽኝ ነገር ብዙ ጥያቄዎችን እንድጠይቅ አድርጎኛል”

ቤዛዬ የመጀመሪያ ፍቅር ወይም ወሲብ አይረሳም ይባላል:: ይበልጥ ለእንደ እኔ አይነቱ ኩዊር ሴት ታሪኬን ስናገር ፣ ኢትዮጵያ ላይ ሆነሽ መጀመሪያ እንዴት አወቅሽ... እንዴት ተዋወቅሻት እና የመሳሰሉትን ስጠየቅ  እንዴት ስምሽን አላነሳ!  ሃያ አመት ሳይሞላን፣ ወሲባዊነት ምኑም ሳይገለጥልን... የራስ ትግልና የአካባቢው ተፅኖ በነፃነት የነበረንን ነገር እንዳናጣጥም ጭራሽ የዘወትር ፀብ ያለበት ፣ ምንነቱ ያልታወቀ ግንኙነት እንዲኖረን ሆነ:: ወይ… Continue reading “በቅርቡ እንደምታገቢ የነገርሽኝ ነገር ብዙ ጥያቄዎችን እንድጠይቅ አድርጎኛል”

የመገናኘት እድል

"በጠዋቱ ማሳጅ ፈልጌ ኢንተርኔት ላይ ጥሩ ነው ያሉት ቦታ ሄድኩ:: ከተማዋ ቅውጥ ያለች ናት... መርካቶን አስታውሳኛለች:: ትርምስምስ  ያለውን ሰፈር አልፌ ማሳጅ ቤቱ ግር ደረስኩ:: ሽታው እና የቤቱ እርጋታ አትውጪ ያሰኛል:: ለቀኑ የተመደበችልኝ የማሳጅ ባለሙያ ስትመጣ የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያንን ከሩቅ የሚገምተው ውስጤ ወዲያው መረመራት:: ኩዊር ትመስላለች አልኩ ለራሴ:: ከመልበሻ ክፍል ወጥቼ የማሳጅ አልጋው ላይ እንደተቀመጥኩ... የትውውቅ… Continue reading የመገናኘት እድል