በአንድ ጊዜ ራሴን አልተቀበልኩም። ኢየሱስ በእኔ ላይ እንደተቆጣ እና ሊቀጣኝ እንደተዘጋጀ በማመን ለረጅም ጊዜ የኃጢአተኛነት ስሜት ይሰማኝ ነበር። ለረጅም ጊዜ አለቀስ ነበር፤ እግዚአብሔርም “ኖርማል” እንዲያደርገኝ ተደፍቼ አጥብቄ እለምነው ነበር። የሆነ ሰዓት ላይ እግዚአብሔር ወደ የተቀራኒ ፆታ አፍቃሪ ሰው እንዲለውጠኝ ተንበርክኬ በጣም እያለቀስኩኝ ፀለይኩኝ። ከዛም ለራሴ ይህ ስሜቴ ከዚህ በኋላ ካልተቀየረ ይህ የጌታን በረከት አገኘሁ ማለት…
I didn’t learn to accept myself overnight. For a long time, I felt like a sinner, convinced that Jesus was angry with me…
አብዛኛውን ጊዜ እንደ LBQ ኢትዮጵያውያን ቤተ እምነቶች እና የእምነት ሰዎች እምነትን ለወቀሳ እና ጥላቻ ሲጠቀሙብን ተገለን ወይም ውጪ ሆነን እንመለከታለን። በተከታታይ ተመሳሳይ ፃታ…
As LBQ Ethiopians, we often sit on the sidelines and watch religious institutions - and oftentimes people of faith - weaponize faith against…
ሁሉም ነገር የጀመረው 18 አመቴ እያለ ክፍል ውስጥ አብራኝ የምትቀመጥ ልጅን እየወደድኳት ስመጣ ነው:: ምን ማለት እንደሆነ በወቅቱ ባይገባኝም ሴቶች እንደምወድ ግን አውቅ…
It all started when I was 18 years old and I started liking a girl who sat next to me in class. I…