"ስለማንነቴ የነገርኩሽን ጊዜ ስታስታውሺ የሚመጣልሽ ሃሳብ ምንድነው?" ብዬ ስለኩዊርነት ለብዙ ጊዜ ለምታውቀው የእህቴ ልጅ የፅሁፍ መልዕክት ላኩላት:: "እ እኔንጃ... የመቀራረብ ስሜት ፈጥሮብኛል..ይበልጥ ያቀረበኝ…
“I believe she has a right to live her life in any way that fits her desires,” Sabela says. She further articulates that…
"የተመኘችውን የመኖር መብት አላት" ትላለች ሳቤላ:: እንደ እህት ያላት ሚና እህቷን ሙሉ ለሙሉ መደገፍ እንደሆነ ታብራራለች፤ "ተቃራኒ ፆታ አፍቃሪ ነው ትክክለኛው ያለው ማነው?"…
ኩዊር እህቷን ከምትደግፍ ኢትዮጲያዊት ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ይህ ኩዊሮችን (LGBTQIA+) የሚደግፉ ሰዎች ታሪካችውን እንዲያካፍሉ የጀመርነው የመጀመሪያው ቃለምልልስ ነው:: ቃለ ምልልሱ የተካሄደው በአዲስ…