በ2025 የትራንስ ግንዛቤ ሳምንት፣ እንደ ዳርላን ሩኪህ ያሉ ሰዎችን እናከብራለን። ዳርላን ከኬንያ የመጣች ፓስተር እና አነቃቂ ታሪክ ያላት ኩሩ የትራንስጀንደር ሴት ነች። ኢንተርሴክስ…
During Trans Awareness Week 2025, we celebrate people like Darlan Rukih. She is a pastor from Kenya and a proud trans woman with…
ዛሬ የኩራት ሰልፍ ተሰለፍኩ። በህልሜ ነበር፤ ግን በጣም እውን ሆኖ ተሰማኝ። በጠዋቱ መስቀል አደባባይ ላይ መሰብሰብ ጀመርን። ፀሀይ ስትወጣ በሺህዎች የምንቆጠር ሆነናል። ጥለቱ…
Today, I marched in a Pride parade. It was a dream, but it felt so real. We started very early at Meskel Square.…
እህቴ አዘውትረው የሚገናኙ ወንዶች ብቻ ያሉበት ጀማ አላት። ከመካከላቸው አንዱ ከሌሎቹ የበለጠ ሃይማኖተኛ ነው እናም የዚ ጀማ አባል መሆኗ እና ብዙ የወንድ ጓደኞች…
My sister has a group of several male friends who meet regularly. One of them is more religious than the others and often…
ወደ ፕሮግራሙ ቦታ መግባት ለማመን የሚከብድ ስሜት ነበረው ልክ እንደ ዳግም መገናኘት አይነት ስሜት ነበረው። ለዓመታት ያላየኃቸው ሰዎች እና ደግሞ በማህበራዊ ሚዲያ ብቻ…
Walking into the event felt surreal like stepping into a long-awaited reunion. I was surrounded by faces I hadn’t seen in years, and…
ኢትዮጵያ ውስጥ ስለተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪያን ገና ከልጅነት ጀምሮ ስህተት እንደሆነ ተምሬያለሁ:: ከዚህ የተለየ ነገር እንደሰማሁ አላስታውስም:: ሁሉም ነገር በጥቁርና ነጭ ለብሶ ይቀርብልናል በግልፅ…
Growing up in Ethiopia, homosexuality was taught to be wrong from an early age. I don’t remember ever hearing anything different. Everything was…