Embracing your asexual identity and finding joy in self-acceptance

As we come to the conclusion of Asexual Awareness Week, we wanted to remind you of a few truths . As an asexual person who lives in a country that does not always understand or accept asexuality, it's crucial to find solace, support, and celebration within yourself. Embracing your asexual identity is an empowering journey… Continue reading Embracing your asexual identity and finding joy in self-acceptance

ጥላቻን በአንድነት መቃውም

ጊዜው የሚያሳዝን እና የሚያስከፋ ቢሆንም፣ ጥላቻ እና ዛቻው ቢበረታም እርስ በእርስ እያሳየን ያለነው መደጋገፍ እና መተሳሰብ የሚያኮራ ነው። በዚህ ውስጥ ሁሉ ትግላችን ይቀጥላል። ከጎናችን ላላችሁ ሁሉ እናመሰግናለን።

United against homophobia

Even though these are sad and painful times and the hatred and threats are continually reinforced, we take pride in knowing that we have each other’s back. The support, concern, and thoughtfulness we are showing each other is extraordinary.  Our resistance will continue amidst all this hate. Thank you to all those who are standing… Continue reading United against homophobia

ንስንስ፥ አባት ለኩዊር ልጁ ያለው ፍቅር

በቅርብ የወጣው የንስንስ እትማች አጋሮች ላይ ያተኮረ ነበር። ቃለ መጠይቅ ካደረግንላቸው ሰዎች መካከል አንዱ የኩዊር ልጅ አባት የሆኑትን አቶ አለማየሁን ነው። ስለ እሳቸውም ሆነ ስለ ሌሎች ሰዎች ተጨማሪ  ለማንበብ የንስንስ ሰባተኛ እትም አንብቡ። ጥያቄ ከኩዊር ኢትዮጵያ፥ የእርስዎ አመለካከት ከብዙ ኢትዮጵያዊ  ለየት ያለው ለምን ይመስሎታል? ልጅዎትን በአንዴ መቀበል የቻሉት ለምን ይመስሎታል? አለማየሁ፡ በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው፤… Continue reading ንስንስ፥ አባት ለኩዊር ልጁ ያለው ፍቅር

Nisnis: A father’s love for his queer daughter

Our latest issue of Nisnis focused on the important theme of allies. One of the people we interviewed was Ato Alemayehu, who has a queer daughter. To hear more from him and others, make sure you read the seventh issue of Nisnis. Question from Queer Ethiopia: Why do you think your opinion is different from… Continue reading Nisnis: A father’s love for his queer daughter

ንስንስ: አጋሮቻችን እትም

ኩዊር ኢትዮጵያ ሰባተኛውን የንስንስን እትም በኩራት ይዛላችሁ ቀርባለች። ይሄ እትም አጋሮች ላይ የሚያተኩር ነው። ከ69 አመት አባት ለልጃቸው ያላቸው ድጋፍ እስከ አጋር ማንነትን ለመግለጥ የነበራት ትግል፣ የአንድ ሴት የተለያየ ስርዓተ ፃታ ያላቸውን ሰዎች የመደገፍን ጉዞ እና ከአጋር ጋር በተያያዙ እጅግ በጣም ብዙ ጉዳዮችን እንወያያለን። ይሄንን እትም ስናነብ አለም አቀፍ የትራንስ ጀንደር ቀን መሆኑን እናስታውስ:: ይህ… Continue reading ንስንስ: አጋሮቻችን እትም

Nisnis: “Our Allies” issue

Queer Ethiopia proudly presents the seventh issue of Nisnis. This issue focuses on allies. From a 69-year-old father speaking about his support for his daughter to an ally’s struggle of coming out as queer to a cisgender woman’s journey to supporting gender diverse people, we tackle a myriad of issues related to allies and allyship.… Continue reading Nisnis: “Our Allies” issue

በሰውነት ምስል ዙሪያ ሐሳቦች

በሰውነት ምስል ዙሪያ ማለት የምፈልገው አዳዲስ ማለት ገና ራሳቸውን እየተቀበሉ ላሉ የእኛ ማህበረሰብ አባላት ውጫዊ ውበት ምንም አያደርግም። ራሳችንን ለመቀበል ብዙ ጊዜ የምንወስድ አይነት ሰዎች ነን እና ከአስተዳደጋችንም ከባህላችንም ከሃይማኖታችንም አንፃር ያንን ስንቀበል ደግሞ በትንሹም በትልቁም የበለጠ እያደግን ነው የምንሄደው ስለዚህ ውስጣዊ ውበትን እንጂ ውጫዊውን አናየውም ማለት ነው። ስለዚህ አዲስ ለሚመጡ ሴቶች ደግሞ በሰውነት ምስል… Continue reading በሰውነት ምስል ዙሪያ ሐሳቦች

Thoughts on body image

In regard to body image, I want to tell people who are in the [queer] community and who are just finding and accepting themselves that outer beauty doesn't really matter. We are people who take a long time to find ourselves. Given the way that we are raised, our culture, and our religion, accepting ourselves… Continue reading Thoughts on body image

ንስንስ፡- ሰውነቶቻችን እትም

ወደ ንስንስ ስድስተኛው እትም እንኳን በደህና መጡ! የዚህ እትም መሪያችን "ሰውነታችን" ነው እና ይህ ምን ማለት እንደሆነ ከብዙ አመለካከቶች እንቃኛለን። እንደ የአመጋገብ መዛባት ችግር፣ የፆታ ሁለትዮሽን አለመቀብልን ተያይዘው የሚመጡ ተግዳሮቶች፣ ቡችነት ማለት ምን ማለት እንደሆነ፣ የህብረተሰቡ የ"ውበት" ጠባብ መለኪያዎች እንዴት በአእምሯችን ደህንነት ላይ ተጽዕኖ እንደሚያሳድሩ እና ሌሎችንም እንሸፍናለን። ንስንስን ስላነበቡ በድጋሚ እናመሰግናለን፤ እና ከእነዚህ ገጾች… Continue reading ንስንስ፡- ሰውነቶቻችን እትም