ጊዜው የሚያሳዝን እና የሚያስከፋ ቢሆንም፣ ጥላቻ እና ዛቻው ቢበረታም እርስ በእርስ እያሳየን ያለነው መደጋገፍ እና መተሳሰብ የሚያኮራ ነው። በዚህ ውስጥ ሁሉ ትግላችን ይቀጥላል። ከጎናችን ላላችሁ ሁሉ እናመሰግናለን።Share this: Share on Facebook (Opens in new window) Facebook Share on X (Opens in new window) X Like this:Like Loading…RelatedTags: Ethiopian hate Homophobia Queer Ethiopia resistance targeting