Skip to content Skip to footer

እራሴን እንደ ክርስቲያን እና ኩዊር ሰው መቀበልን መማር

በአንድ ጊዜ ራሴን አልተቀበልኩም። ኢየሱስ በእኔ ላይ እንደተቆጣ እና ሊቀጣኝ እንደተዘጋጀ በማመን ለረጅም ጊዜ የኃጢአተኛነት ስሜት ይሰማኝ ነበር። ለረጅም ጊዜ አለቀስ ነበር፤ እግዚአብሔርም “ኖርማል” እንዲያደርገኝ ተደፍቼ አጥብቄ እለምነው ነበር። የሆነ ሰዓት ላይ እግዚአብሔር ወደ የተቀራኒ ፆታ አፍቃሪ ሰው እንዲለውጠኝ ተንበርክኬ በጣም እያለቀስኩኝ ፀለይኩኝ። ከዛም ለራሴ ይህ ስሜቴ ከዚህ በኋላ ካልተቀየረ ይህ የጌታን በረከት አገኘሁ ማለት…

Read more

የፎቶ ፕሮጀክታችንን በድጋሚ- አቅጣጫዎችን መቀየር፦ ምቹ ቦታዎችን መፍጠር

የተለያዩ ድንቅ የኢትዮጵያ LBQ ማህበረሰብን ጥንካሬ በማንሳት በአንድነት ማክበሩ ላይ ይቀላቀሉን። በቅርብ የለቀቅነው የፎቶግራፍ ፕሮጀክታችን እውነታ እና አስገራሚ ድፍረትን የሚያትቱ ታሪኮችን ይዟል። የተዛባ…