Skip to content Skip to footer

ወደ ድብቅ ቦታዎች ማፈግፈግ

ኩዊር ማህበረሰባችንን እና በፊት የነበረውን ጊዜ እያሰብኩ አዘንኩ። ከጥላቻ ዘመቻው በኋላ ብዙ ራሳቸውን መሆን የማይፈሩ፣ አካባቢያችን ላይ የምናያቸው ኩዊር ሰዎች ራሳቸውን ማግለል መርጠዋል፣ ተደብቀዋልም። በዛ ባለ የኩዊር ግሩፕ የሚታዩ አብዛኞቹ ጓደኞቼ ደህንነት ስለማይሰማቸው ወደትንንሽ ግሩፖች ተቀይረዋል። ወደውጪ መውጣት እና መገናኘት ትልቅ የአደጋ ስሜትን ይፈጥራል፤ አንድ ሁለት ቢራ መባባል ራስን የሌሎችን አይን ወደሚስብ ዳንስ እና ጨዋታ…

Read more