#የማይበገርኩራት: የማጠቃለያ ቪድዮ #UnbreakablePride: Closing video

https://videopress.com/v/NzugbTsa?resizeToParent=true&cover=true&posterUrl=https%3A%2F%2Fqueerethiopia.com%2Fwp-content%2Fuploads%2F2023%2F09%2FScreenshot-2023-09-08-at-12.00.32-PM.png&preloadContent=metadata&useAverageColor=true ቀላል የማይባል ሳምንታትን አስተናግደናል:: ከዚህ በፊት አይተነው የማናውቀው የጥላቻ ዘመቻ ቢሆንም ከዚህ በፊት አድርገነው ከምናውቀው በተሻለ አብሮነት በተቻለን ሁሉ መክተናል::  ለአስራ አምስት ቀን የቆየውን #የማይበገርኩራት #UnbreakablePride የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ፍርሃቶቻችንን፣ አብሮነታችንን እና ለመጪው ምኞቶቻችንን እንድንጋራ ረድቶናል:: የተለያዩ የኩዊር ማህበረሰብ አባላት ስለነበረው የፈተና ጊዜ አካፍለውናል፤ እናመሰግናለን:: በሌላው በኩል ደግሞ ምንም እንኳን ብቻችንን ያለን ቢመስለን በተለያየ… Continue reading #የማይበገርኩራት: የማጠቃለያ ቪድዮ #UnbreakablePride: Closing video

ጥላቻን በአንድነት መቃውም

ጊዜው የሚያሳዝን እና የሚያስከፋ ቢሆንም፣ ጥላቻ እና ዛቻው ቢበረታም እርስ በእርስ እያሳየን ያለነው መደጋገፍ እና መተሳሰብ የሚያኮራ ነው። በዚህ ውስጥ ሁሉ ትግላችን ይቀጥላል። ከጎናችን ላላችሁ ሁሉ እናመሰግናለን።

United against homophobia

Even though these are sad and painful times and the hatred and threats are continually reinforced, we take pride in knowing that we have each other’s back. The support, concern, and thoughtfulness we are showing each other is extraordinary.  Our resistance will continue amidst all this hate. Thank you to all those who are standing… Continue reading United against homophobia

ኡጋንዳ ፡ መታገላችሁን ቀጥሉ

የኡጋንዳ ፓርላማ የLGBTQ+ ማንነትን ወንጀል የሚያደርግ ህግ አውጥታለች።ፕሬዚዳንት ሙሴቬኒ ህጉን እንደማይፈርሙ ተስፋ እናደርጋለን:: ነገር ግን በኡጋንዳ ለሚገኙ ኩዊር ቤተሰቦቻችን አጋርነታችንን ማሳየት አለብን። ሁላችንም ደህንነታችን እስካልተጠበቀ ድረስ ማናችንም ብንሆን ደህንነት አይኖረንም።