ደቡብ አፍሪካውያን በስርዓተ ጾታ ላይ የተመሰረተ ጥቃትን ለመቃወም ወደ ጎዳናዎች ሲወጡ፣ አገሪቱ ኃይለኛ እና ትልቅ የጋራ ሀዘንና እምቢተኝነት አይታለች ። ጥቁር የለበሱ ሰዎች የጠፉትን ህይወት ለማመልከት መሬት ላይ ተኝተው ነበር፣ ፕሬዝዳንቱም የስርዓተ ጾታ ላይ የተመሰረተ ጥቃትን ብሔራዊ አደጋ ብለው አወጁ። ነገር ግን ከተለቀቁ ቪዲዮዎች መካከል፣ በጥቁር ለባሾች መሀል ለእኔ ጎልቶ የታየኝ በቀስተ ደመና ባንዲራ የተጠቀለሉት…
When South Africans took to the streets to protest gender-based violence, the nation witnessed a powerful moment of collective grief and defiance. People…
ኢትዮጵያ ውስጥ ስለተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪያን ገና ከልጅነት ጀምሮ ስህተት እንደሆነ ተምሬያለሁ:: ከዚህ የተለየ ነገር እንደሰማሁ አላስታውስም:: ሁሉም ነገር በጥቁርና ነጭ ለብሶ ይቀርብልናል በግልፅ…
Growing up in Ethiopia, homosexuality was taught to be wrong from an early age. I don’t remember ever hearing anything different. Everything was…
የኡጋንዳ ፓርላማ የLGBTQ+ ማንነትን ወንጀል የሚያደርግ ህግ አውጥታለች።ፕሬዚዳንት ሙሴቬኒ ህጉን እንደማይፈርሙ ተስፋ እናደርጋለን:: ነገር ግን በኡጋንዳ ለሚገኙ ኩዊር ቤተሰቦቻችን አጋርነታችንን ማሳየት አለብን። ሁላችንም…
Uganda just passed a law making it a crime to identify as LGBTQ. We hope president Yoweri Museveni will not sign it into…