የLBQ ማህበረሰባችንን (ሌዝቢያን ፣ ባይሴክሹዋል፣ ኩዊር) ዳሰሳ በመጀመራችን በጣም ደስተኞች ነን! ማየት የሚፈልጉትን ይዘት እንድንረዳ ለማገዝ የእርስዎ ሃሳቦች ወሳኝ ናቸው፣ እነዚህን ጥያቄዎች በመመለስ ለእናንተ የበለጠ ትርጉም ያለው ይዘት እንድናቀርብ ያግዙናል። ይህን አጭር የዳሰሳ ጥናት በመሙላት፣ የLBQ ሴቶች ምን እንደሚሰማቸሁ እና ምን እንደምትፈልጉ እንድናውቅ ይረዳናል። ስለዚህ በማለት ጥያቄዎቹ በርዕሶች፣ በቅርፅ እና በተወዳጅ ፈጣሪዎች ላይ እንዲያተኩሩ አድርገናል።…
We are thrilled to launch our LBQ community (lesbian, bisexual, queer) content survey! Your insights are crucial for helping us understand the content…
ያለጥቃት ችግሮቻችንን አለመግባባቶቻችንን መፍታት እንችላለን።
የተቃራኒ ጾታ ፍቅር እና አኗኗር እንደሞዴል እና ልከኝነት ወስደን በግንኙነቶቻችን ላይ የምናንጸባርቀው ጉዳይ ለLGBTQ+ ማህበረሰብ ጎጂ ነው።
ከጥቃት ነጻ የሆነ ግንኙነትን ለመፍጠር ምን ማድረግ ይኖርብናል? ለጤናማ ግንኙነቶች ዛሬ ላይ ማስተካከል ያሉብን ነገሮች ምንድን ናቸው? ከስህተቶቶቻችንን እንዴት መማር እንችላለን?
እንኳን በአእምሮ ጤና ላይ ወደሚያተኩረው የንስንስ ዘጠነኛ እትም በደህና መጣችሁ:: ማህበረሰባችን ላይ ያተኮረ ኃይለኛ የጥላቻ ማዕበል በቅርቡ አናውጦ ነበር። አንድ ፀሃፊያችን እንደተናገሩት፣ “እንዲህ…
Welcome to the ninth issue of Nisnis, which focuses on mental health. An intense wave of homophobia recently rocked our community. As one…
እንደኩዊር ኢትዮጵያ ለእናንተ ለተወደዳችሁ የኩዊር ማህበረሰብ አባላት ከልብ የመነጨ የአዲስ ዓመት መልዕክታችንን ማስተላለፍ እንፈልጋለን:: ብዙ ፈተናዎች እና መሰናክሎች ቢኖሩብንም ማንነታችንን ለማክበር እና እርስ…
As Queer Ethiopia, we wanted to send a heartfelt New Year message to our beloved community. Despite the many challenges and obstacles that…
Happy Pride and welcome to our eighth issue of Nisnis! This issue is the product of a photo project that Queer Ethiopia undertook.…
As LBQ Ethiopians, we often sit on the sidelines and watch religious institutions - and oftentimes people of faith - weaponize faith against…
ሁለተኛውን ምዕራፍ የኢትዮ ኩዊር ፓድካስት መጀመራችንን ስንገልፅ በደስታ ነው:: በጠየቃችሁን መሰረት በየወሩ ይለቀቅ የነበረውን ቃለ መጠይቅ በየሳምንቱ ለ12 ሳምንታት ለመልቀቅ ተስማምተናል:: እዚህ የሚገኘው…