(Part three) This is the final part of the three part series. In the middle of the confusion, her mother returned from where she had gone. Her mother’s advice that this was the age to get married became a daily nuisance. She was so stressed at this time. Because she couldn’t handle it, she was… Continue reading Part three: “One day we were lying on the mattress and having a lively chat… She and I were wearing one gabby for two …”
Tag: LGBTQ
Part two: “One day we were lying on the mattress and having a lively chat… She and I were wearing one gabby for two …”
(Part two) This is part two of a three part series. Even though there is no work in the morning, our friend said that she had something to do, so we got up and went to her new house, had breakfast with her family, and hung out for the rest of the day. I waited… Continue reading Part two: “One day we were lying on the mattress and having a lively chat… She and I were wearing one gabby for two …”
መጠይቅ፡ የኤልጂቢቲኪው+ መብቶችን የሚደግፉ የአፍሪካ ወጣቶች ቁጥር ጨመረ
በተለቀቀው መጠይቅ መሰረት 38 ፕርሰንት የሚሆነው የሰብ ሰሃራን አፍሪካ ወጣት መንግስት ለ LGBTQ+ ይበልጥ ድጋፍ እንዲሰጥ እንደሚፈልጉ ተናግረዋል:: ለአፍሪካ ወጣት መጠይቁ በኢንተርናሽናል የሪሰርች ፈርም አማካኝነት እና ደቡብ አፍሪካ በሚገኘው በ Ichikowitz ቤተሰብ ፋውንዴሽ - አካባቢና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅት - አብዛኛው የአፍሪካ ወጣት በተመሳሳይ መልኩ ይደግፋሉ ብለዋል:: ኢትዮጵያ ከ15 የተሳተፉ ሃገራት አንዷ ስትሆን አራት ሺ አምስት… Continue reading መጠይቅ፡ የኤልጂቢቲኪው+ መብቶችን የሚደግፉ የአፍሪካ ወጣቶች ቁጥር ጨመረ
ኢትዮኩዊር ፖድካስት፥ ምስጋና
የኢትዮጵያ ፖድካስት የመጀመሪያውን ክፍለ ጊዜ ስናጠናቅቅ፣ የተሳተፉትን ሁሉ ማመስገን እንፈልጋለን። ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ጠልነት ጋር ተያይዞ እንዳለ ሆኖ ማንነትን በመግለጥ ሊመጣ የሚችል መጋለጥ አንዱ አደጋ ቢሆንም ፥ እንግዶቻችን ላሳዩን እምነት በጣም ልናመሰግናቸው እንወዳለን ። እኛ ራሳችን ኩዊር እንደመሆናችን መጠን ቃለ መጠይቅ እንድናደርግላቸውና ውይይቱን ቀድተን ለአድማጮች እንድናደርስ በመፍቀዳቸው ምን ያህል አደጋ እንደወሰዱ እናውቃለን።… Continue reading ኢትዮኩዊር ፖድካስት፥ ምስጋና
Consent: Stop gender-based violence
The annual 16 Days of Activism against Gender-Based Violence campaign that runs from 25 November to 10 December deals with several aspects of the issue of gender based violence. The aspects that seem to be missing is one that deals with the queer community. I wanted to raise the issue of how we use social… Continue reading Consent: Stop gender-based violence
ይህ ጊዜ ያልፋል
መልካም ብሔራዊ ራስን ገልጦ የመናገር ቀን
ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ ጠልነትን መቋቋም
“ስለህመማችሁ ዝም ካላችሁ፤ ገለዋችሁ ደስ ብሏቸው ነበር ይላሉ” ዞራ ኒል ኸርትሰን ከተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪ ጠል ሰዎች ጋር መገጣጠም ሁሌም የሆነ የሚያስደነግጠኝ ነገር አለ:: ሁሌም የመጀመሪያው አፀፋዊ መልሴ መደነቅ ነው፣ ግራ ያጋባል አውቃለሁ ምክንያቱም የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ለተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪያንና ትራንስ ጀንደር ሰዎች ቅድሚያ አረዳድ ጥላቻ እንደሆነ አውቃለሁ:: መንገድ ላይ "ቡሽቲ" ብሎ ሌላውን መሳደብ ወይም አንድ ሰው… Continue reading ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ ጠልነትን መቋቋም
ለ “ዴቲንግ” ፈቃድ
የርቀት ፍቅር ግንኙነት ላይ ነበሩ፣ ውጪ ሃገር የምትኖረዋ አብረው አዲስ አበባ ላይ ከቆዩ በኋላ ወደውጪ የምትመለስበት ቀን ስለነበር ወደ አየር ማረፊያ እየወሰድኳቸው ነው:: ተቃቅፈው የፍቅር ቃላትን እየተቀባበሉ ከኋላ ተቀምጠዋል፤ አየር ማረፊያ እንደደረስን ጊዜያቸውን እየተሻማሁባቸው ስለመሰለኝ የግል ጊዜ እንዲኖራቸው ብዬ ከመኪናዬ ወረድኩ:: ቻው እስኪባባሉ ውጪ ላይ እንደቆምኩ ለመለያየት ያላቸው ጭንቀትና ፍርሃት ተሰማኝ፣ ምናለ እነዚህ ሁለት የተፋቀሩ… Continue reading ለ “ዴቲንግ” ፈቃድ
የእኛ ኩራት … የአፍሪካ ተዋጊዎች
"የሆነ ጊዜ ላይ ዐለፍ ብዬ ሄድሁና ስቅስቅ ብዬ ዐለቀስኩ፤ ከደስታዬ የተነሣ እንደ ሕፃን ልጅ ነበር ያለቀስኩት። ልክ አዲስ እንደተወለድኩ ነበር ስሜቴ። ይመስለኛል ሁላችንም እየቦረቅን ነበር፤ ምክንያቱም በጎዳናው ላይ ወጥተን “አለን፤ ኩዊር ነን፤ በሁሉም ቦታ አለን!” በማለታችን።" ቤቭለሪ ዲጽ Gay and Lesbian Organization of the Witwatersrand (Glow) ተቋም መሥራች ናት። ያም ብቻ አይደለም የመጀመሪያው የአፍሪካ የኩራት… Continue reading የእኛ ኩራት … የአፍሪካ ተዋጊዎች