Skip to content Skip to footer

የ16 ቀን ስርዓተ ፆታዊ ጥቃትን የመቃወም ዘመቻ: እንማማር

የስርዓተ ፆታዊ ጥቃትን ለማስቆም እርስ በርሳችን ውይይቶች ያስፈልጉናል። የተሻለ ማህበረሰብ ለመፍጠር ግልጽ ውይይት በኛ በLGBTQ+ ማህበረሰብ መካከል ሊኖር ይገባል። አንዳንዴ የሚፈጠሩ ጥቃቶች ጥቃት ሳይመስሉን ያልፋል። እስቲ እንማማር።


Add Comment