Skip to content Skip to footer

መልካም የእናቶች ቀን

የእናቴ ታሪክ የፅናት እና የመስዋዕትነት ነው። ገና በ13 ዓመቷ፣ ያደገችበት ህብረተሰብ እንድታገባ ስለተጫናት ትምህርትዋን መሰናበት ነበረባት። ምክንያቱም በእነዚያ ጊዜያት አያቴ የሴት ዋጋ ሚስት እና እናት በመሆን ላይ ያተኮረ እንደሆነ ያምን ነበር። ምርጫዋ አልነበረም፣ ግን የአባቷን ፍላጎት ለመታዘዝ እንደተገደደች ተሰማት። እሷ የምታውቀው ታዛዥነት ብቻ ነበር። ነገር ግን እናቴ ቆራጥ ነች። እኛን ልጆቿን ነባራዊ ሁኔታን በሚፈታተን መልኩ…

Read more

ከቃለ መጠይቅ የተቀነጨበ፡ አዲስ አበባ ውስጥ ያለች ኩዊር ሴት ኩራት

በኢትዮጵያ ውስጥ በኤልጂቢቲኪው+ ማህበረሰብ ውስጥ ያሉ የተለያዩ አመለካከቶችን ለመዳሰስ ጥረት እናደርጋለን። በአዲስ አበባ ከምትኖር አንዲት ኩዊር ሴት ጋር ስለ ኩራት ትርጉም ተነጋግረናል። ይህም…