"ምን ይመስላል?" በተለምዶ "ወንዳ ወንድ" ሆኖ ኢትዮጵያ ውስጥ ስለመኖሬ ነበር የጠየቀችኝ:: ጥያቄውን ለመመለሽ ትንሽ ጊዜ ወሰደብኝ: "ይከብዳል" በስተመጨረሻ መለስኩኝ:: ሰዎች…
“What is it like?” She was asking about my experience of being a masculine-of-center woman who lives in Ethiopia. It took me a…
ለመጀመሪያ ጊዜ ፕራይድ የተካፈልኩት ከሃገር የመውጣት ገጠመኙ ተፈጥሮ ነው፤ ከአንድ አምስት ስድስት አመት በፊት:: አንድ የአውሮፓ ከተማ ላይ በጣም በትልቁ ደምቆ የተከበረበት ቀን…
ከጥቂት ዓመታት በፊት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥነበርኩ። ኅዘን በማስተናገድበት ወይም ኅዘን ውስጥ በምሆንበት ጊዜ፣ ስናደድ ወይም መጎዳት ሲሰማኝ ያለመተኛትና ያለመብላት ዝንባሌ አለኝ። ይህ ሁኔታ…
A few years ago, I was going through a rather rough time. I have the tendency to not sleep or eat well when…
ግንቦት 9 የተመሳሳይ ፃታ ተማርኮ፣ ትራንስ እና ከአንድ ስርዓተ ፃታ በላይ ተማርኮ ማንነቶች ባላቸው ሰዎች ዙሪያ የሚደርሱትን ጥላቻዎች፣ መብት ጥሰቶች፣ መድልዎ እና ጥቃቶች…
ኩዊር እህቷን ከምትደግፍ ኢትዮጲያዊት ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ይህ ኩዊሮችን (LGBTQIA+) የሚደግፉ ሰዎች ታሪካችውን እንዲያካፍሉ የጀመርነው የመጀመሪያው ቃለምልልስ ነው:: ቃለ ምልልሱ የተካሄደው በአዲስ…