This is our "Excerpts from a Dairy" series. We publish excerpts of thoughts and reflections from emails, dairies and journals of people from…
The conclusion of Pride month is a good time to reiterate to ourselves that we, as members of the Ethiopian queer community, are…
የኩራት ወር ማጠቃለያ እኛ እንደ ኢትዮጵያዊ ኩዊር ማህበረሰብ አባላት በቂ ነን ብለን ለራሳችን የምንናገርበት ጥሩ ጊዜ ነው።
Every year when Pride Day comes, I am reminded of how I used to google “What is a lesbian?” when I was younger.…
በየአመቱ የኩራት በዓል ሲመጣ ልጅ እያለሁ ተደብቄ ሌዝብያን ማለት ምን ማለት እንደሆነ በኢንተርኔት ስመረር ያገኘሗቸው የሰዎች ፎቶ እና የህይወት ተሞክሮዎች፣ በማንነታቸው ተገፍተው የተገደሉ…
“ኩራት በእናንተ እድሜ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚከበር ይመስላችሗል?” ይሄ ጥያቄ በሶስት ወር አንዴ በሚታተመው ንስንስ መፅሄታችን ላይ የጠየቅነው ጥያቄ ነው። አብዛኞቹ ምንም አይነት የኩራት…
“Do you think that Pride as an event will happen in Ethiopia in your lifetime?” This was a question we asked for Nisnis,…
የLGBTQ+ ማኅበረሰብ ታሪኮች አንደሚያካፍሉ ኩዊር ሰዎች አንዳንድ ጊዜ ያለንበት ቦታ ብቸኝነት ይሰማናል። ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለው የኩዊር ሰዎች የፍርሃት ሁኔታ እና ደህንነታችን አደጋ ላይ…
As queer people sharing the stories of our LGBTQ+ community, we sometimes occupy what feels like a lonely place. Given the climate of…
What did you think of the magazine? I was very happy with the magazine. A lot of us are hiding this part of…
መልካም አዲስ ዓመት! እንኳን በኢትዮጵያና በዳያስፖራ የሚገኙ LBTQ ኢትዮጵያውያን ጉዳይ ላይ በማተኮር በየሶስት ወሩ ወደምትወጣው ንስንስ መፅሄት ሁለተኛ ዕትም በሰላም መጡ። በዚህ ዕትም…
Happy Ethiopian New Year and welcome to the second issue of Nisnis, a quarterly magazine focusing on the issues of LBTQ Ethiopians in…
ከአንካራ እስከ ዛግረብ ድረስ በብዛት በጎዳና ላይ ፈሰስን። የሁላችንም ጎዳና ላይ ራሳችንን የማግኘትና መግለጡ ሁኔታ ይለያያል። አንዳንዶቻችን ትልቅ ቀስተ ዳመና ባንዲራ እያውለበለብን፣ አንዳንዶቻችን…
From Ankara to Zagreb, we descend on the streets in droves. Our coming out on to the streets differs: Some of us waving…
"ተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪ ሆኖ ኢትዮጵያ ውስጥ ስለመኖር አንድ የምትይን ነገር ምንድነው?" ብለን አዲስ አበባ ውስጥ የምትኖር ተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪ ሴት ጠይቀን ነበር መልሷም…