ልጅ እያለው ዘመድ ጥያቄ ነበርኩ። ሩቅ ያሉት ዘመዶቼ ጋር በመሄድ አሳልፍ ነበር። ከሰው ጋር በጣም ተግባቢ የምባልና ከዘመድ አዝማዶች ጋር ጊዜ ማሳለፍ የሚወድ ልጅ ነበር። በጣም ነበር የምወደው! ነገር ግን ወደኩዊር ማንነቴ ስመጣ ይሄ ነው የምለው ነገር እንኳን ባይቀየር ብዙ ነገሮች ተለወጡብኝ። ስለማንነቴ ያፋጠጠኝም፣ የጠየቀኝም አልነበረም። ማናቸውም ክፉ ቃል አልተናገሩኝም። ማናቸውም ፊቴ ላይ በራቸውን አዘጉብኝም።…
Growing up, I was the kind of relative who always showed up. I would spend weeks in different family homes, travel long distances…
ኩዊር ማህበረሰባችንን እና በፊት የነበረውን ጊዜ እያሰብኩ አዘንኩ። ከጥላቻ ዘመቻው በኋላ ብዙ ራሳቸውን መሆን የማይፈሩ፣ አካባቢያችን ላይ የምናያቸው ኩዊር ሰዎች ራሳቸውን ማግለል መርጠዋል፣…
I’ve been feeling sadder while reflecting on the queer community and my experience in Ethiopia. After going through that hate campaign, I’ve noticed…
በደስታ እና በፍርሃት ድብልቅልቅ ባለስሜት በምናቤ የደነስኩ ነበር። የማወቅ ጉጉት ነበረኝ ከሁሉም በላይ ደግሞ ሌሎች ኩዊር ሰዎችን ለማግኘት በጣም ጓጉቻለሁ። በዚያን ጊዜ፣ “ማህበረሰብን…
I was doing a little mental dance, caught up in a mix of excitement and nerves. I was curious and, more importantly, desperate…
ህይወት እንደምታስቢው አይደለም። ይሄንን የምለው ነገሮች ሳታስቢያቸው ከተለያዩ ቦታዎች ስለሚከሰቱ ነው። ዱብዳ ወይ ምች በይው! ምንም ማቀድ አትችይም በቃ! አሁን አንድ ነገር አስበሽ…
Life is not what you expect. I say this because unexpected things can happen without you even realizing it. Call it an accident…
የLGBTQ+ ሰዎች በሃይማኖታዊ ማህበረሰቦች ውስጥ መቀበል ለማግኘት በውጣ ውረድ የተሞላ ጉዞ ነው፣ ነገር ግን የቅርብ ጊዜ ክስተቶች ተስፋ ሰጥተውኛል። እ.ኤ.አ 2025 ለLGBTQ+ ክርስቲያኖች…
The acceptance of LGBTQ+ people in religious communities is a journey filled with ups and downs, but recent events give us hope. The…