Skip to content Skip to footer

የፎቶ ፕሮጀክታችንን በድጋሚ- አቅጣጫዎችን መቀየር፦ ምቹ ቦታዎችን መፍጠር

የተለያዩ ድንቅ የኢትዮጵያ LBQ ማህበረሰብን ጥንካሬ በማንሳት በአንድነት ማክበሩ ላይ ይቀላቀሉን። በቅርብ የለቀቅነው የፎቶግራፍ ፕሮጀክታችን እውነታ እና አስገራሚ ድፍረትን የሚያትቱ ታሪኮችን ይዟል። የተዛባ…
የትራንስጀንደር ግንዛቤ የማስጨበጫ ሳምንት: ቃላቶች እና አበረታች የግል ታሪኮች

የትራንስጀንደር ግንዛቤ የማስጨበጫ ሳምንት: ቃላቶች እና አበረታች የግል ታሪኮች

የትራንስጀንደር ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት ስለትራንስጀንደር የኑሮ ተሞክሮ የምንማማርበት እና ግንዛቤን የምንፈጥርበት ወቅት ነው። በዚህ ፅሁፍ በትራንስጀንደር ማንነት ጋር በተያያዘ አስፍላጊ እና ማወቅ የሚገቡንን…

አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ:- ለረጅም ጊዜ ወዳጄና ፍቅረኛዬ

ከስር ያቀረብንላችሁ  <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል።…

የኤሴክሽዋል ማንነትን መቀበል እና ደስታን ማግኘት

የኤሴክሽዋል ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት እንደመገባደዱ የኤሴክሽዋል ማንነታቸውን በድብቅ ለያዙ፣ ተናግረውም መረዳትን ላላገኙ እንዲሁም ራስን ለመገንዘብ ጉዞን ለጀመሩ ሁሉ ይህንን ልናስታውሳቸው ወደድን። ኤሴክሽዋልነትን መረዳት…