Skip to content Skip to footer

ንስንስ: የቤትና ቤተኝነት እትም

እንኳን ወደ 17ተኛ እትም እንኳን በደህና መጡ። የዚህ እትም ጭብጥ “ቤት እና ቤትኝነት” ነው፣ ፡ ቤት ምንድን ነው፧ ደህንነት የሚሰማን የት ነው፧ የቤተኝነት ስሜት እንዲሰማን የሚያደርገው ምንድን ነው፧ ቤታችንን እንዴት እንፈጥራለን፧ የሚሉ ጥያቄዎችን የምናስተናግድበት እትም ነው። ስላነበቡ እናመሰግናለን እና እባክዎን etqueerfamily@gmail.com ላይ ያግኙን። Nisnis | AmharicDownload Nisnis | EnglishDownload

Read more

አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: የቀድሞ ፍቅረኛዬ እና እኔ

ከስር ያቀረብንላችሁ  <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከተሰኘ ተከታታይ ፅሁፍ የመጀመሪያው  ሲሆን በዚሁ መልክ ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም…