(ክፍል አንድ) ይህ የሦስት ተከታታይ ክፍል ፁሑፍ አንደኛ ክፍል ነው። እኔ ፍላጎት ያለኝ ለሴት እንደሆነ ከልጅነቴ አውቃለሁ ግን ይህንን ጉዳይ ጊዜ ሰጥቼ ላዳምጠው…
ሁሌም ማህበረሰብ ማግኘት አስፈላጊ እንደሆነ ይሰማኛል። እናም እኩል አስፈላጊ የሆነው ነገር እራሳችሁን ብቻ እንድትሆኑ መፍቀድ እንደሆነ ይሰማኛል። እንደ ሌሎች ኩዊር ሰዎች ለመሆን፣ ይህን…
"ይሄንን ማህብረሰብ ሰፋ ለማድረግ ብንሰራ ጥሩ ነው ።ምክንያቱም እኔ ራሴ አዲስ አበባ ተወልጄ ያድኩት ግን ክፍለ ሃገር ነው ። እና ክፍለ ሃገር በነበርኩበት…
"It would be good to broaden the LBQ community. I was born and raised in Addis Ababa, but I’ve lived in a regional…
በሰውነት ምስል ዙሪያ ማለት የምፈልገው አዳዲስ ማለት ገና ራሳቸውን እየተቀበሉ ላሉ የእኛ ማህበረሰብ አባላት ውጫዊ ውበት ምንም አያደርግም። ራሳችንን ለመቀበል ብዙ ጊዜ የምንወስድ…
In regard to body image, I want to tell people who are in the [queer] community and who are just finding and accepting…
ብቻዬን ስሆን ያለምንም ጥርጣሬ ሙሉ ለሙሉ ራሴን የሆንኩ ሰው ነኝ፤ ነገር ግን ከፍቅር አጋር ጋር ስሆን እደነግጣለሁ ምክንያቱም ለእነሱ እፈራላቸዋለሁ ከኔ ጋር ስለሆኑ…
When I'm on my own, I'm a force of nature who is authentically herself, but when I'm with someone I am dating, I…
አብዛኛውን ጊዜ እንደ LBQ ኢትዮጵያውያን ቤተ እምነቶች እና የእምነት ሰዎች እምነትን ለወቀሳ እና ጥላቻ ሲጠቀሙብን ተገለን ወይም ውጪ ሆነን እንመለከታለን። በተከታታይ ተመሳሳይ ፃታ…
Bezaye, they say you never forget your first love or sexual experience. Especially for a queer woman like me when people ask me…
ቤዛዬ የመጀመሪያ ፍቅር ወይም ወሲብ አይረሳም ይባላል:: ይበልጥ ለእንደ እኔ አይነቱ ኩዊር ሴት ታሪኬን ስናገር ፣ ኢትዮጵያ ላይ ሆነሽ መጀመሪያ እንዴት አወቅሽ... እንዴት…
ከስር ያቀረብንላችሁ <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል።…
This is our "Excerpts from a Dairy" series. We publish excerpts of thoughts and reflections from emails, dairies and journals of people from…
ዓለም አቀፍ ከሁለትዮሽ ስርዓተ ፆታ ውጪ ያሉ ሰዎች ቀንን ስናከብር፣ በአሜሪካ ውስጥ ለተወሰኑ ዓመታት የኖረችውን ሔለንን -ከሁለትዮሽ ስርዓተ ፆታ ውጪ የሆነችን ኢትዮጵያዊት ደግመን…
As we celebrate Internationhal Non-binary People’s Day, we relistened to Helen - a non-binary queer Ethiopian who has lived in the US for…
"በጠዋቱ ማሳጅ ፈልጌ ኢንተርኔት ላይ ጥሩ ነው ያሉት ቦታ ሄድኩ:: ከተማዋ ቅውጥ ያለች ናት... መርካቶን አስታውሳኛለች:: ትርምስምስ ያለውን ሰፈር አልፌ ማሳጅ ቤቱ ግር…
"I googled the best place to get a massage and left early one morning to get one. The city is alive and beaming.…
The conclusion of Pride month is a good time to reiterate to ourselves that we, as members of the Ethiopian queer community, are…