Skip to content Skip to footer

ማንነት እና ስደት

ዛሬ የአለም የስደተኞች ቀን እየተከበረ ነው፣ እኛም የኩዊር ኢትዮጵያውያን ስደተኛ ማህበረሰብ ለማክበር እና ጉዳዩ ላይ ግንዛቤን ለማሳደግ ልዩ እትም ይዘን መጥተናል።

ብዙ ኩዊር ኢትዮጵያውያን ደህንነት እና ነፃነትን ፍለጋ አገራቸውን ጥለው ይሰዳዳሉ። ሆኖም ወደ አዲስ ሕይወት የሚደረገው ጉዞ ብዙ ጊዜ ከራሱ ፈተናዎች እና መስዋዕቶች ጋር ይመጣል። ይህ እትም የኩዊር ኢትዮጵያውያንን ስደተኞች ህይወት የቀረጸውን ፍቅር እና አስቸጋሪ ምርጫዎች ያትታል፡፡

ላለፉት ሁለት ወራት፣ ኩዊር ኢትዮጵያ የዕለት ተዕለት ሕይወታቸውን በፎቶግራፍ መግለጽ እንዲችሉ ለተሳታፊዎች ድጋፍ ሲያደርግ ቆይቷል፤ ለአንባቢያን ፎቶግራፎቹ የተሳታፊዎችን ሕይወት ምን እንደሚመስል ማየት እንዲችሉ ይረዳል።

የተመረጡት ፎቶግራፎች እና ታሪኮች ይህንን ልዩ እትም የእውነትም ልዩ ያደርገዋል!

አማርኛውን ልዩ እትም ለማውረድ እዚህ ይጫኑ

የአለም የስደተኞች ቀንን በማስመልከት የኩዊር ኢትዮጵያዊያን ስደተኛ ማህበረሰብ ድፍረት እና ጥንካሬ ለማክበር ስለተባበሩን እናመሰግናለን።

መልካም ንባብ!

Leave a Reply

Discover more from queerethiopia

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading