የተለያዩ ድንቅ የኢትዮጵያ LBQ ማህበረሰብን ጥንካሬ በማንሳት በአንድነት ማክበሩ ላይ ይቀላቀሉን። በቅርብ የለቀቅነው የፎቶግራፍ ፕሮጀክታችን እውነታ እና አስገራሚ ድፍረትን የሚያትቱ ታሪኮችን ይዟል። የተዛባ ወይም የተለመደ አመለካከት እየተቃወምን ፤ በፍፁም ዝም አንልም ብለናል። በስራ ቦታ ላይ ያሉ መሰናክሎችን ከመስበር እስከ ኦንላይን ድጋፍና አጋርን ማግኘት፣ ለLBQ ኢትዮጵያውያን ምቹ ቦትዎችን እና ሁኔታዎችን እንፈጥራለን።
በጋራ የሚታሰበውን እና የሚጠበቀውን እየተቃወምን ታሪኮቻችንን እንደገና መፃፋችንን እንቀጥላለን። አቅጣጫዎችን መቀየር፦ ምቹ ቦታዎችን መፍጠር ፦ በኢትዮጵያ የሚኖሩ የLBQ ህይወትን በታሪኮቻቸው ታከብራለች።
በእነዚህ የኢትዮጵያ LBQ ማህበረሰብ ታሪኮች ውስጥ ያለን ጥንካሬ እና ልዩ መሆንን በማክበር ተቀላቀሉን።
ሙሉ ታሪኮችን እዚህ ማግኘት ይችላሉ።