Skip to content Skip to footer

የ16 ቀን ስርዓተ ፆታዊ ጥቃትን የመቃወም ዘመቻ: እንማማር 2

(ከመጀመሪያ ቀን የቀጠለ)

የስርዓተ ፆታዊ ጥቃትን ለማስቆም እርስ በርሳችን ውይይቶች ያስፈልጉናል። የተሻለ ማህበረሰብ ለመፍጠር ግልጽ ውይይት በኛ በLGBTQ+ ማህበረሰብ መካከል ሊኖር ይገባል። አንዳንዴ የሚፈጠሩ ጥቃቶች ጥቃት ሳይመስሉን ያልፋል። እስቲ እንማማር።


Add Comment

Discover more from queerethiopia

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading