Please tune in to listen to Yohana's incredible journey of coming out.
በአስቸጋሪው የጥላቻ ዘመቻ ወቅት የነበረንን የማይበገር ትብብር ለማሳየት እና ለወደፊቱም እንደማስታወሻነት ይቀመጥ ዘንድ የተዘጋጀ። A zine archive featuring screenshots of online queer resistance…
"Lately በጣም ያስቸገረኝ ነገር stalking.. በተለያየ ቁጥር... በተለይየ አካውንት..ይሄ መጥቼ ለቤተሰቦችሽ እናገራለሁ ምናምን የተለመደ ነገር ነው" ትላለች በእኛ ማህበረሰብ ስለሚፈጠሩ አግባብ ያልሆኑ ወይም…
“The thing I’m really struggling with now is stalking. It is common to try to contact someone with different phone numbers and different…
የኢትዮኩዊር ፖድካስት ሶስተኛው ክፍል መጀመሩን ስናበስር በደስታ ነው። የተለያዩ ታሪኮችን፣ አጓጊ ውይይቶችን፣ እና የኩዊር ማህበረሰባችን ህይወት እና ተሞክሮዎች እናቀርባለን። በዚህ ወቅት፣ ትርጉም ያላቸው…
We are excited to announce the launch of the third season of Ethioqueer Podcast. We are looking forward to bringing you a diverse…
አንዳንድ ጊዜ እንደ ማህበረሰብ ያምጣነውን እድገት ከሌላ ሰው እይታ ማየት እስክንችል ድረስ ለመረዳት ከባድ ነው።
ለተወሰኑ አመታት ከአገር ውጭ የነበረችን ጓደኛችን…
Sometimes it is hard to understand the progress we have made as a community until you are able to see it from someone…
አስረኛው የንስንስ እትም መጥታለች! የዚህ እትም ጭብጥ ውይይት ላይ ሲሆን ለእኛ አስተማሪ እና አበረታች እንደነበረው ለእናንተም እንዲሁ እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን። ስራችን የተሻለ እንዲሆን አስተያየቶቻችሁን…
Our tenth issue of Nisnis is here! Our theme for this issue is dialogue and we hope you find it as informative and…
አስረኛው የንስንስ እትማችን ለንባብ በቅርቡ እንደምትበቃ ስንነግራችሁ በደስታ ነው። ይህ እትም "ውይይት" የሚል ርዕስ ያለው እና በኩዊር ማህበረሰባችን ውስጥ ያሉትን ውስብስብ ችግሮች የሚዳስስ…
We are excited to report that our tenth issue of Nisnis will be released soon. This issue is titled "Dialogue” and deals with…
በዚህ ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ቀን የኩዊር አፍሪካውያንን ድምጽ ለማጉላት እና ለፍትህ ለመሟገት እንደ ኩዊር ኢትዮጵያ በጋራ እንቆማለን። ማንኛውም ሰው፣ የወሲባዊ ማንነቱ ወይም…
On this International Human Rights Day, we stand together as Queer Ethiopia to amplify the voices of queer Africans and advocate for justice.…
በተለያዩ ሃገራት ይበልጥ ደግሞ እንደእኛ ከመንግስት ጥበቃ የሌለባቸው ሃገራት ላይ የኦንላይን ዴቲንግ ቀላል አይደለም። ለመተዋወቅ እና የሌሎችን ማንነትን በደንብ ለማጣራት ጊዜን መውሰድ፣ የግል መረጃን በቀላሉ አለመስጠትን ሁሌም ማስታወስ ያስፈልጋል:: ፎቶ እና የግል መረጃን በግልፅ መለዋወጥ በሚያስቸግርባቸው ሃገራት ላይ የኦንላይን ዴቲንግ ጥቃቶች ቁጥር ከቀን ወደቀን የከፋ ነው። ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ ነኝ ብሎ የኩዊር ማህበረሰብን መከታተል እና…
Online dating is complicated in countries such as ours where governments don't offer protections. It is always necessary to take time to get…