In a world striving for equality, we must confront the pressing issue of gender-based violence. There is no justification for such acts. Join…
ያለጥቃት ችግሮቻችንን አለመግባባቶቻችንን መፍታት እንችላለን።
የተቃራኒ ጾታ ፍቅር እና አኗኗር እንደሞዴል እና ልከኝነት ወስደን በግንኙነቶቻችን ላይ የምናንጸባርቀው ጉዳይ ለLGBTQ+ ማህበረሰብ ጎጂ ነው።
ከጥቃት ነጻ የሆነ ግንኙነትን ለመፍጠር ምን ማድረግ ይኖርብናል? ለጤናማ ግንኙነቶች ዛሬ ላይ ማስተካከል ያሉብን ነገሮች ምንድን ናቸው? ከስህተቶቶቻችንን እንዴት መማር እንችላለን?
የስርዓተ ፆታዊ ጥቃትን ለማስቆም እርስ በርሳችን ውይይቶች ያስፈልጉናል። ጤናማ ግንኙነቶች መፍጠር እንችላለን።
When it comes to fighting gender-based violence (GBV), consent becomes a vital force. It's a fundamental principle that lies at the heart of…
(ማስጠንቀቂያ: ቀጣይ ጽሁፍ የጥቃት አይነትን የያዘ ነው) የስርዓተ ፆታዊ ጥቃትን ለማስቆም እርስ በርሳችን ውይይቶች ያስፈልጉናል። ወሲባዊ ጥቃት ምን ማለት ነው? በምን ሁኔታዎች…
(ማስጠንቀቂያ: ቀጣይ ጽሁፍ የጥቃት አይነትን የያዘነው) የስርዓተ ፆታዊ ጥቃትን ለማስቆም እርስ በርሳችን ውይይቶች ያስፈልጉናል። ዛሬ ውይይታችንን ጠለቅ ብለን ካጋጠሙን እና ከሰማናቸው እንማማራለን።
(ከመጀመሪያ ቀን የቀጠለ) የስርዓተ ፆታዊ ጥቃትን ለማስቆም እርስ በርሳችን ውይይቶች ያስፈልጉናል። የተሻለ ማህበረሰብ ለመፍጠር ግልጽ ውይይት በኛ በLGBTQ+ ማህበረሰብ መካከል ሊኖር ይገባል። አንዳንዴ…
የስርዓተ ፆታዊ ጥቃትን ለማስቆም እርስ በርሳችን ውይይቶች ያስፈልጉናል። የተሻለ ማህበረሰብ ለመፍጠር ግልጽ ውይይት በኛ በLGBTQ+ ማህበረሰብ መካከል ሊኖር ይገባል። አንዳንዴ የሚፈጠሩ ጥቃቶች ጥቃት…
16 ቀን የሚቆየው የስርዓተ ፃታዊ ጥቃት ዘመቻ ከኅዳር 15- ኅዳር 30 በአለም አቀፍ ደረጃ የሚካሄድ ዘመቻ ነው። ይህም በይበልጥ በሴቶች ላይ የሚደርስን የተለያዩ…
The 16 Days of Activism against Gender-Based Violence is an international campaign that takes place annually from November 25 to December 10. The…
የተለያዩ ድንቅ የኢትዮጵያ LBQ ማህበረሰብን ጥንካሬ በማንሳት በአንድነት ማክበሩ ላይ ይቀላቀሉን። በቅርብ የለቀቅነው የፎቶግራፍ ፕሮጀክታችን እውነታ እና አስገራሚ ድፍረትን የሚያትቱ ታሪኮችን ይዟል። የተዛባ…
The photo project that we recently released captures powerful stories of courage and authenticity. We challenge stereotypes and refuse to be silenced. From…

