Skip to content Skip to footer

የትራንስ፣ ነን ባይነሪ እና በየትኛውም ስርዓተ ፃታ ማንነት የማይገለፁ ሰዎችን ታሪኮች ወደመሃል ማምጣት

የትራንስ ስርዓተ ፃታን ግንዛቤ ማስጨበጫ እና ማስታወሻ ሳምንት እንደመገባደዱ የትራንስ፣ ነን ባይነሪ እና በየትኛውም ስርዓተ ፃታ ማንነት የማይገለፁ ሰዎችን ወደመሃል ማምጣት እና የውይይቶች…

ኢትዮኩዊር ፖድካስት: ከLBQ ማህበረሰብ የሚመጣ የ”ሴታሴት” (femme) ኩዊር ሴቶች ድምሰሳ እና መዘዞቹ

"የእኛ ማንነት ሌሎችን መንጠቅ የለበትም:: ለሁላችንም በቂ ቦታ አለ::" ሌክሲ አዲሱ የፖድካስት ውይይታችንን ታብራራለች:: ከLBQ ማህበረሰብ የሚመጣ የ"ሴታሴት" (femme) ኩዊር ሴቶች ድምሰሳ ላይ…

የ”አሴክሽዋሊቲ” ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት: “‘አሴክሽዋል’ መሆን ትክክለኛ ማንነት ነው፤ መደገፍ እንጂ ማቃለል የለብንም”

ኢትዮጵያ ውስጥ "አሴክሽዋሊቲ" ብዙም የማይነሳ ርዕስ ነው:: ሲነሳ ደግሞ ቦታ ባለመስጠት እና በመፍረድ ስሜት ነው። በየአመቱ ጥቅምት 10 እስከ 16 ተከብሮ የሚውለው የአሴክሽዋሊቲ…