As we commemorate World Mental Health Day each year on October 10, it is important to put into context the significance of this…
የኢትዮኩዊር ፓድካስት የመጀመሪያውን ክፍል በዩቱብ ቻናላችን ይዘን መምጣታችንን ስንገልፅ በደስታ ነው:: ምንም እንኳን ፖድካስታችን ከ5000 ጊዜ በላይ ቢደመጥም ሳውንድ ክላውድ በኢትዮጵያ ብዙ ተደማጭነት…
We are excited to announce that our first season of Ethioqueer Podcast will now be published on YouTube. While our podcast has been…
የባይሴክሽዋሊቲ ቀንን ስናከብር፥ ባይሴክሽዋሊቲ ማለት አንድ ስርዓተ ፃታ ተማርኮ ላይ ብቻ ያልተወሰነ እንደሆነ ማስታወስ ይኖርብናል:: ማህበረሰባችን ውስጥም ሁሉም ማንነቶች እኩል ቦታ ሊሰጣቸውና ሊከበሩ…
As we celeberate Bisexuality Visibility Day, it is important to remember that all bisexuality refers to is a sexual orientation in which a…
A holiday is a special day for everyone, but it is a much bigger deal for Habeshas. It is a time spent with…
የዚኛውን አመት በአል ልዩ ያደረገው አዲሱን አመት ከልዩ ቤተሰቦቼ ጋር በመቀበሌ ነው፤ ከኩዊር ቤተሰቦቼ ጋር ደግሞም ከኩዊር ሴቶች ጋር:: ልዩ ያደረገው ከኩዊር ሴቶች…
Queer Ethiopia hopes that the new year will be one of growth, peace, pride and happines. Happy New Year, queer people!
የኩዊር ኢትዮጵያ አባላት እዲሱ አመት የእድገት፣ የሰላም፣ የኩራት እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን:: መልካም አዲስ አመት፡ ኩዊር ማህበረስብ
Welcome to the fifth issue of Nisnis, we are excited to present the latest issue of Nisnis! Our theme for this issue is…
እንኳን ወደንስንስ አምስተኛ እትም መጣችሁ! አዲሱን የንስንስን እትም ይዘን በመምጣታችን በጣም ደስ ብሎናል። የአሁኑ እትም "የመረጥናቸው ቤተሰቦች" የሚል ሲሆን ከተለያዩ እይታዎች የምርጫ ቤተሰቦቻችንን…
"ጓደኞቻችንን መምረጥ እንችላለን ነገር ግን ቤተሰቦቻችንን መምረጥ አንችልም" ይላል የድሮው አባባል። እድል ካለልን ሊረዱን የሚችሉ፣ ፍቅርን ሰጥተው የሚቀበሉና የሚያበረታቱ ቤተሰቦች ውስጥ ነው የተወለድነው።…
“You can choose your friends, but you can’t choose your family,” the old adage goes. If we are lucky, we are born into…
Bezaye, they say you never forget your first love or sexual experience. Especially for a queer woman like me when people ask me…
ቤዛዬ የመጀመሪያ ፍቅር ወይም ወሲብ አይረሳም ይባላል:: ይበልጥ ለእንደ እኔ አይነቱ ኩዊር ሴት ታሪኬን ስናገር ፣ ኢትዮጵያ ላይ ሆነሽ መጀመሪያ እንዴት አወቅሽ... እንዴት…
የቴሌግራም ቻናላችንን በመክፈታችን በጣም ደስ ብሎናል! ኩዊር ኢትዮጵያ በኢትዮጵያም ሆነ በዲያስፖራ ለኢትዮጵያውያን LBQ ማህበረሰብ የተለያዩ ይዘቶችን ስታዘጋጅ ቆይታለች:: ብሎጎች፣ ፖድካስት፣ መፅሄትና የተለያዩ ይዘቶችን…
We are excited to be launching our Telegram channel! Queer Ethiopia has been engaged in developing content for the Ethiopian LBQ community both…
ዛሬ አፍሪካ ውስጥ ላለን ኩዊር ሰዎች በጣም የሚያሳዝን ቀን ነው፤ ይበልጥ ደግሞ ምስራቅ አፍሪካ ላለን:: በኩዊር ጉዳዮች ላይ የሚሰራው <<ሴክሽዋል ማይኖሪቲ ዩጋንዳ>> (SMUG)…