ደቡብ አፍሪካውያን በስርዓተ ጾታ ላይ የተመሰረተ ጥቃትን ለመቃወም ወደ ጎዳናዎች ሲወጡ፣ አገሪቱ ኃይለኛ እና ትልቅ የጋራ ሀዘንና እምቢተኝነት አይታለች ። ጥቁር የለበሱ ሰዎች…
“ካንሰር አሁን ላይ በጣም በዛ” ወይም “እየተስፋፋ ነው” የሚል የተለመደ አባባል አለ። ነገር ግን ካንሰር በእርግጥ እየተስፋፋ ነው ወይንስ በተሻለ የምርመራ ቁሶች ኖረው…
ቤት ምንድን ነው? የሚገባን ቦታስ የት ነው? በማይቀበለን አለምና አገር ውስጥ የቤት ስሜት እንዴት እንፈጥራለን? እነዚህ በንስንስ ቀጣዩ ህትመት ውስጥ የምንመረምራቸው ጥያቄዎች ናቸው።…
በአዲስ አበባ ለሌዝቢያኖች ሕይወት በጣም ከባድ ሊሆን ይችላል። እኔ ግን በጣም ዕድለኛ ነኝ። ፍቅረኛ አለችኝ። ደስ እንዲለኝና ደህንነት እንዲሰማኝ ያደርገኛል። ቅዳሜና እሁድ ላይ…
መልካም አዲስ አመት! ይህ አዲስ ዓመት የደስታ፣ የነፃነትን እና ለእራስዎ ማንነቷን የመሆን ድፍረትን የሚያመጣልዎት እንዲሆንልዎት እንመኝሎታለን። ኩዊር ኢትዮጵያ በፍቅር፣ በመረጧቸው ቤተሰቧ እና በብሩህ…