እናያችኋለን፣ እንሰማችኋለን፣ እናም እኛም ከእናንተ ኢትዮጵያዊ ኩዊር ወገኖቻችን እና ቤተሰባችን ጋር ቆመናል። የፈለግነውን ሰው በመውደዳችን እና እራሳችንን በመሆናችን የሚገጥመንን ከባድ አደጋ እናውቃለን። ኩዊር…
እንቅስቃሴ ያስፈልጋል! እንደኩዊር ኢትዮጵያ የአዕምሮ ጤንነታችንን መንከባከብ አስፈላጊ ነው ብለን እናምናለን። ለዚህም በ2016 “እንቅስቃሴ፡ ለአእምሮ ጤናችን መንቀሳቀስ” በሚለው የአዕምሮ ጤና ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት…
የእናቴ ታሪክ የፅናት እና የመስዋዕትነት ነው። ገና በ13 ዓመቷ፣ ያደገችበት ህብረተሰብ እንድታገባ ስለተጫናት ትምህርትዋን መሰናበት ነበረባት። ምክንያቱም በእነዚያ ጊዜያት አያቴ የሴት ዋጋ ሚስት…
ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳሉት አብዛኞቹ ቤተሰቦች፣ ሁሉም ወንድሞቼ እና እህቶቼ የትዳር ጓደኞቻቸውን ለበዓል ይዘው ይመጣሉ። እኔ ግን ለበዓል ማንንም ፍቅረኛ ቤት አምጥቼ አላውቅም። የረጅም…
በምስራቅ አፍሪካ ኩዊር መሆን ከባድ ነው። የኩዊር አክቲቪስት መሆን የበለጠ ከባድ ነው። ብዙ አደጋዎችንም ያስከትላል እንደ ከቤት መባረር፣ ድብደባ፣ “የማስተካከያ” መደፈር ሰለባ መሆን…
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ አንድ ሌዝቢያን የምኖረውን በደስታ የተሞላ ህይወት ላካፍላችሁ እፈልጋለሁ። ባለቤቴን ያገኘሁት በኢትዮጵያ በኩዊር ማህበረሰብ ላይ ያለው ጥላቻ በከፋ ደረጃ ላይ በነበረበት…
አንዳንድ ጊዜ እንደ ማህበረሰብ ያምጣነውን እድገት ከሌላ ሰው እይታ ማየት እስክንችል ድረስ ለመረዳት ከባድ ነው።
ለተወሰኑ አመታት ከአገር ውጭ የነበረችን ጓደኛችን…
ያለጥቃት ችግሮቻችንን አለመግባባቶቻችንን መፍታት እንችላለን።
የተቃራኒ ጾታ ፍቅር እና አኗኗር እንደሞዴል እና ልከኝነት ወስደን በግንኙነቶቻችን ላይ የምናንጸባርቀው ጉዳይ ለLGBTQ+ ማህበረሰብ ጎጂ ነው።
ከጥቃት ነጻ የሆነ ግንኙነትን ለመፍጠር ምን ማድረግ ይኖርብናል? ለጤናማ ግንኙነቶች ዛሬ ላይ ማስተካከል ያሉብን ነገሮች ምንድን ናቸው? ከስህተቶቶቻችንን እንዴት መማር እንችላለን?
የስርዓተ ፆታዊ ጥቃትን ለማስቆም እርስ በርሳችን ውይይቶች ያስፈልጉናል። ጤናማ ግንኙነቶች መፍጠር እንችላለን።
(ማስጠንቀቂያ: ቀጣይ ጽሁፍ የጥቃት አይነትን የያዘ ነው) የስርዓተ ፆታዊ ጥቃትን ለማስቆም እርስ በርሳችን ውይይቶች ያስፈልጉናል። ወሲባዊ ጥቃት ምን ማለት ነው? በምን ሁኔታዎች…
(ማስጠንቀቂያ: ቀጣይ ጽሁፍ የጥቃት አይነትን የያዘነው) የስርዓተ ፆታዊ ጥቃትን ለማስቆም እርስ በርሳችን ውይይቶች ያስፈልጉናል። ዛሬ ውይይታችንን ጠለቅ ብለን ካጋጠሙን እና ከሰማናቸው እንማማራለን።
ከስር ያቀረብንላችሁ <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል።…
የኤሴክሽዋል ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት እንደመገባደዱ የኤሴክሽዋል ማንነታቸውን በድብቅ ለያዙ፣ ተናግረውም መረዳትን ላላገኙ እንዲሁም ራስን ለመገንዘብ ጉዞን ለጀመሩ ሁሉ ይህንን ልናስታውሳቸው ወደድን። ኤሴክሽዋልነትን መረዳት…