የጥላቻው ዘመቻ ሰሞን የነበረው ስሜት <<ግብረሰዶምን እቃወማለሁ>> የሚለው የመጀመሪያው ቪድዮ ታኅሳስ 05/04/2015 ሲለቀቅ ለምን እንደሆነ አላውቅም ስልኬ ላይ አስቀርቼው ነበር፤ ስክሪን ሻት ያደረኩት…
እንደኩዊር ኢትዮጵያ ለእናንተ ለተወደዳችሁ የኩዊር ማህበረሰብ አባላት ከልብ የመነጨ የአዲስ ዓመት መልዕክታችንን ማስተላለፍ እንፈልጋለን:: ብዙ ፈተናዎች እና መሰናክሎች ቢኖሩብንም ማንነታችንን ለማክበር እና እርስ…
ቀላል የማይባል ሳምንታትን አስተናግደናል:: ከዚህ በፊት አይተነው የማናውቀው የጥላቻ ዘመቻ ቢሆንም ከዚህ በፊት አድርገነው ከምናውቀው በተሻለ አብሮነት በተቻለን ሁሉ መክተናል:: ለአስራ አምስት ቀን…
(ክፍል ሦስት) ይህ የሦስት ተከታታይ ፁሑፍ የመጨረሻ ክፍል ነው። እንደተወዛገብን እናቷ ከሄደችበት ተመለሰች። በይ በዚህ ዕድሜ ነው ማግባት ያለብሽ የሚለው ምክሯ የዕለት ዕለት…
(ክፍል ሁለት) ይህ የሦስት ተከታታይ ክፍል ፁሑፍ ሁለተኛ ክፍል ነው። ጠዋት ስራ ባይኖርም ጓደኛችን ጉዳይ አለኝ ደርሼ ልምጣ ብላ ወጣች እኛ ተነስተን ወደ…
(ክፍል አንድ) ይህ የሦስት ተከታታይ ክፍል ፁሑፍ አንደኛ ክፍል ነው። እኔ ፍላጎት ያለኝ ለሴት እንደሆነ ከልጅነቴ አውቃለሁ ግን ይህንን ጉዳይ ጊዜ ሰጥቼ ላዳምጠው…
ከስር ያቀረብንላችሁ <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል።…
ኢትዮጵያ ዉስጥ ገና የአደባባይ ኩራት በዓል ላይኖረን ይችላል። ለመብታችን በመስቀል አደባባይ የቀስተ ደመና ሰንደቅ አላማችንን በደህና እና በኩራት ማውለብለብ ገና አንችል ይሆናል። የሚከተሉት…
በቅርቡ «The Lavender Scare» ን አየሁት ፣ ማመን የሚያቅት ስሜት ነበር ማለት እችላለሁ:: « The Lavender Scare » "በፌደራል መንግስት በኩል በተመሳሳይ ፃታ…
ያለንበት ሃገር የእኛን ማንነት ስለማይቀበል፣ ደህንነትን ለመጠበቅ ሲባል ብዙ ጊዜ ከፍቅር አጋር ጋር ቤት ውስጥ ማሳለፍ እናዘወትራለን። ደህንነትን በጠበቀ መልኩ ምን አይነት ዴት…
ከስር ያቀረብንላችሁ <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል።…