በዚህ ዓመት፣ ለቫለንታይን ቀን የተለየ ነገር አድርጌያለሁ። ሌላ ሰው ልዩ ስሜት እንዲሰማኝ እንዲያደርግልኝ አልጠበቅኩም። የራሴ የቫለንታይን ቀን ሆንኩ። በቡድን ተቀምጠን ሁላችንም ለራሳችን የፍቅር ደብዳቤ ፃፍን። የራሳችንን የቫለንታይን ቀን ካርዶች ሠራን። መጀመሪያ ላይ ትንሽ ግርታ ተሰማኝ። ምን መጻፍ እንዳለብኝ ማወቅ ከባድ ነበር። የሆነ ስ ህተት እየሰራሁ እንደሆነ አይነት ነገር ተሰማኝ፤ ምቾት ቶሎ አልሰጠኝም። ግን ቀጠልኩበት። በዚያ…
የእናቴ ታሪክ የፅናት እና የመስዋዕትነት ነው። ገና በ13 ዓመቷ፣ ያደገችበት ህብረተሰብ እንድታገባ ስለተጫናት ትምህርትዋን መሰናበት ነበረባት። ምክንያቱም በእነዚያ ጊዜያት አያቴ የሴት ዋጋ ሚስት…
የቫለንታይን ቀን ደርሶል፣ ይሄም የተደባለቀ ስሜት እንዲሰማኝ አድርጎኛል። ከፍቅረኛዬ ጋር ፡ አበባ፣ ቸኮሌት እና ለእኔ እና ለእሷ ትርጉም ያላችውን ነገሮች እየሰጠኋት ለማክበር በጣም…
የዘንድሮ የገና በዓል በጣም በመልካም ሁኔታ ነበር ያለፈው። ለመጀመሪያ ጊዜ እኔና የትዳር አጋሬ ቤተሰቧን በሙሉ በቤታችን ውስጥ አስተናግደናል። ለእነሱ፣ አብረን የምንኖር ሁለት በጣም…
ደቡብ አፍሪካውያን በስርዓተ ጾታ ላይ የተመሰረተ ጥቃትን ለመቃወም ወደ ጎዳናዎች ሲወጡ፣ አገሪቱ ኃይለኛ እና ትልቅ የጋራ ሀዘንና እምቢተኝነት አይታለች ። ጥቁር የለበሱ ሰዎች…