
በአዲስ አበባ ለሌዝቢያኖች ሕይወት በጣም ከባድ ሊሆን ይችላል። እኔ ግን በጣም ዕድለኛ ነኝ። ፍቅረኛ አለችኝ። ደስ እንዲለኝና ደህንነት እንዲሰማኝ ያደርገኛል።
ቅዳሜና እሁድ ላይ ምንም ልዩ ነገር አላደረግንም። በቃ አብረን ጊዜ አሳለፍን። ቡና ጠጣን። ለረጅም ሰዓታት አወራን።
እጅ ለእጅ ተያይዘን ረጅም ጊዜ ቆየን። በጣም ፀጥተኛና ሰላም የሞላበት ጊዜ ነበር። በቤታችን ውስጥ ስንሆን፣ የውጭው ዓለም በጣም ሩቅ ሆኖ ነው የሚሰማኝ።
ከእሷ ጋር ስሆን ፍርሃት አይሰማኝም። እሷ ለኔ የተስፋ ቦታዬ ናት። በዚህ ሀገር ሰዎች ለእኛ ጥሩ አያስቡልንም። ነገር ግን ከእሷ ጋር ስሆን ጠንካራ እሆናለሁ። ማንኛውንም ችግር አብረን መፍታት እንደምንችል አውቃለሁ።
ከሷ ጋር ስ ሆ ን የወደፊቱ እጣ ፋንታችን ብሩህ እንደሆነ ይሰማኝል። ፍቅራችን ጠንካራ ነው። ምንም ቢሆን ደህና እንሆናለን። እሷ ህይወቴ ውስጥ ስላለች ትልቅ እርካታ ይሰማኝል። የእኔ ደስታ ናት።