ማህበረሰብ በመፍጠር ላይ ሀሳቦች

"ይሄንን ማህብረሰብ ሰፋ ለማድረግ ብንሰራ ጥሩ ነው ።ምክንያቱም እኔ ራሴ  አዲስ አበባ ተወልጄ ያድኩት ግን ክፍለ ሃገር ነው ። እና ክፍለ ሃገር በነበርኩበት ሰዓት በጣም ብዙ የእኛ ማህበረሰብ አሉ፣ በጣም ሌዝቢያኖች አሉ ግን ጓደኛ ፈልገው  ወይ ሰው ፈልገው እንኳን አያገኙም። ይሄንን ነገር ከእርግማን ጋር አያይዘውት እየሄዱ ነው። አዲስ አበባ ስትመጪና እና ሌላ ሴቶች ስታገኚ ግን… Continue reading ማህበረሰብ በመፍጠር ላይ ሀሳቦች

ኢትዮ ኩዊር ፓድካስት: ከLBQ ማህበረሰብ የሚመጣ የ”ሴታሴት” (femme) ኩዊር ሴቶች ድምሰሳ እና መዘዞቹ

"የእኛ ማንነት ሌሎችን መንጠቅ የለበትም:: ለሁላችንም በቂ ቦታ አለ::" ሌክሲ አዲሱ የፖድካስት ውይይታችንን ታብራራለች:: ከLBQ ማህበረሰብ የሚመጣ የ"ሴታሴት" (femme) ኩዊር ሴቶች ድምሰሳ ላይ ያተኩራል::  የ"ሴታሴት" (femme) ኩዊር ሴቶች ድምሰሳ ማለት LBQ የሆኑ ሴቶች ኩዊር ለመባል ግዴታ ራሳቸውን በ"ወንዳወንድ" ማንነት ወይም አቀራረብ መምጣት አለባቸው የሚል አስተያየት ነው:: "Femme” የምንለው በተለምዶ የ"ሴታሴት" ገፀ ባህርይ ያለው ሰው ማለት… Continue reading ኢትዮ ኩዊር ፓድካስት: ከLBQ ማህበረሰብ የሚመጣ የ”ሴታሴት” (femme) ኩዊር ሴቶች ድምሰሳ እና መዘዞቹ

Ethioqueer Podcast: Addressing femme invisibility

“Our identity should not take away from others. There is enough space for all of us,” Lexi articulates in our latest podcast. It addresses femme invisibility within our community. Femme invisibility is essentially the erasure of the queer identity of femme folks. It is the assumption that LBQ people need to present in a somewhat… Continue reading Ethioqueer Podcast: Addressing femme invisibility

Spending New Year’s Eve with my fellow queer women

A holiday is a special day for everyone, but it is a much bigger deal for Habeshas. It is a time spent with the ones we love but for me, what comes to mind during holidays is the amount of work that needs to be done. Everything should look perfect. For us girls and women,… Continue reading Spending New Year’s Eve with my fellow queer women

ከኩዊር ሴቶች ጋር አዲስን አመት ስንቀበል

የዚኛውን አመት በአል ልዩ ያደረገው አዲሱን አመት ከልዩ ቤተሰቦቼ ጋር በመቀበሌ ነው፤ ከኩዊር ቤተሰቦቼ ጋር ደግሞም ከኩዊር ሴቶች ጋር:: ልዩ ያደረገው ከኩዊር ሴቶች ጋር ማሳለፌ ብቻ ሳይሆን በጣም ደስ የሚል ጊዜና ለየት ያለ ስሜት ነበረው:: እኛን ከሆን ሰው፣ የእኛን አመለካከት ከሚጋራ ሰው ጋር ልዩ ቀንን አብሮ ማሳለፍ የሁልጊዜ ገጠመኝ አይደለም:: ልዩ የሚያደርገው በመጀመሪያ የምርጫ ቤተሰብ… Continue reading ከኩዊር ሴቶች ጋር አዲስን አመት ስንቀበል

Nisnis: Chosen Families issue

Welcome to the fifth issue of Nisnis, we are excited to present the latest issue of Nisnis! Our theme for this issue is Chosen Families” and we examine - from various viewpoints - the meaning and importance of our families of choice. Thank you for reading this issue and we hope you will enjoy it.… Continue reading Nisnis: Chosen Families issue

ንስንስ፡ የመረጥናቸው ቤተሰቦች እትም ወደ እናንተ ደርሷል

እንኳን ወደንስንስ አምስተኛ እትም መጣችሁ! አዲሱን የንስንስን እትም ይዘን በመምጣታችን በጣም ደስ ብሎናል። የአሁኑ እትም "የመረጥናቸው ቤተሰቦች" የሚል ሲሆን ከተለያዩ እይታዎች የምርጫ ቤተሰቦቻችንን ምንነት እና አስፈላጊነት እናስሳለን። ስለምታነቡት እናመሰግናለን፤ እንደምትወዱት ተስፋ እናደርጋለን:: ያላችሁን አስተያየትም ለመስማት እንፈልጋለን ፤ etqueerfamily@gmail.com ላይ ልትልኩልን ትችላልችሁ። እባክዎ ኦንላይን ለማንበብ ወይም ለማውረድ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ ንስንስ | አማርኛDownload Nisnis |… Continue reading ንስንስ፡ የመረጥናቸው ቤተሰቦች እትም ወደ እናንተ ደርሷል

ንስንስ በቅርቡ ይወጣል፡ “የመረጥናቸው ቤተሰቦች” እትም

"ጓደኞቻችንን መምረጥ እንችላለን ነገር ግን ቤተሰቦቻችንን መምረጥ አንችልም" ይላል የድሮው አባባል። እድል ካለልን ሊረዱን የሚችሉ፣ ፍቅርን ሰጥተው የሚቀበሉና የሚያበረታቱ ቤተሰቦች ውስጥ ነው የተወለድነው። ለአብዛኞቻችን LGBTQ+ ኢትዮጵያውያን ግን ይህ የኛ እውነታ አይደለም። አብዛኛውን ጊዜ ቤተሰቦቻችን ለእኛ ይሻላል ብለው ቢያስቡም እኛን ሊጎዳን የሚችል እርምጃ ለመውሰድ ቀዳማዊ ናቸው። ለእኛ ኩዊር ሰዎች በሕይወታችን ውስጥ የሚያጋጥመንን የማያቋርጥ ጥላቻና መገለልን እንድንቋቋም… Continue reading ንስንስ በቅርቡ ይወጣል፡ “የመረጥናቸው ቤተሰቦች” እትም

Nisnis is coming soon: “Chosen families” issue

“You can choose your friends, but you can’t choose your family,” the old adage goes.  If we are lucky, we are born into a family that is understanding, loving and supporting. For most of us LGBTQ+ Ethiopians, this is unfortunately not the case. Our families, even when they are well meaning, are often the first… Continue reading Nisnis is coming soon: “Chosen families” issue