Skip to content Skip to footer

የ16 ቀን ስርዓተ ፆታዊ ጥቃትን የመቃወም ዘመቻ: ካጋጠሙን እና ከሰማናቸው

(ማስጠንቀቂያ: ቀጣይ ጽሁፍ የጥቃት አይነትን የያዘነው) የስርዓተ ፆታዊ ጥቃትን ለማስቆም እርስ በርሳችን ውይይቶች ያስፈልጉናል። ዛሬ ውይይታችንን ጠለቅ ብለን ካጋጠሙን እና ከሰማናቸው እንማማራለን።