As Queer Ethiopia, we wanted to send a heartfelt New Year message to our beloved community. Despite the many challenges and obstacles that…
ቀላል የማይባል ሳምንታትን አስተናግደናል:: ከዚህ በፊት አይተነው የማናውቀው የጥላቻ ዘመቻ ቢሆንም ከዚህ በፊት አድርገነው ከምናውቀው በተሻለ አብሮነት በተቻለን ሁሉ መክተናል:: ለአስራ አምስት ቀን…
ኩዊር ኢትዮጵያ ለተከታታይ 15 ቀናት የሚቆይ የማህበራዊ ሚድያ ዘመቻ ይዛላችሁ ቀርባለች:: ይህ ዘመቻ ሰሞኑን በማህበራዊ ሚድያ ከመጣው የኩዊር ማህበረሰብ ጥላቻ፣ ዛቻ እና የተሳሳተ…
ጊዜው የሚያሳዝን እና የሚያስከፋ ቢሆንም፣ ጥላቻ እና ዛቻው ቢበረታም እርስ በእርስ እያሳየን ያለነው መደጋገፍ እና መተሳሰብ የሚያኮራ ነው። በዚህ ውስጥ ሁሉ ትግላችን ይቀጥላል።…
Even though these are sad and painful times and the hatred and threats are continually reinforced, we take pride in knowing that we…