ለብዙ ኩዊር ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር በፍርሃት የተሞላ ነው። ጃምዚ - በተለምዶ ወንዳወንድ የምትባል ኩዊር ሴት - ከነበራት ስጋት እና ፍርሃት ለማዳን በስደት…
አንድ ጓደኛዬ ዛሬ ጠዋት ስለ ጆሃንስበርግ ፕራይድ አንድ ሊንክ ላከችልኝ። ሰዎችን የሚያከብሩትን ምስል እና ቪዲዮ ስመለከት በግርምታ ተውጬ ነበር። ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳለች አንድ…
ብዙ ኩዊር ሰዎች ከሚገጥሟቸው ፈተናዎች አንዱ እራሳቸውን የመግለፅ ሂደት ነው፣ በተለይ ለቤተሰብ አባላት። የሓበን ለአባቷ ኩዊርነቷን የመግለጥ ውሳኔ ለዚህ ፈታኝ ጉዞ ጠንካራ ምስክር…
የባይሴክሽዋል ማንነት ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንትን ባይሴክሽዋል ሰዎችን በማስታወስ እና በማክበር እናሳልፍ:: ባይሴክሽዋል ሰዎች ባይ ጠልነት የመሳሰሉ ልዩ ተግዳሮቶች ከተቃራኒ ስርዓተ ፃታ አፍቃሪያን እና…
በAVESSA መጽሔት ላይ (በገፅ 55) ስለ አሽታይም ታሪክ ማንበብ ንጹህ አየር እንደመተንፈስ ነበር። የማሌ ህዝብ ለሶስተኛ ጾታ ያላቸውን ታሪካዊ እውቅና ማንበባችን በኩራት ሞላን።…
በኢትዮጵያ የጸጥታ አካሎች ግለሰቡን “ሴት እንደሆነ በማስመሰል" ወንጀል ባለፈው አመት ውስጥ ሶስት ጊዜ በቁጥጥር ስር አውለዋል። ልቤ ለእሳቸው (ይህንን ተውላጠ ስም እየተጠቀምኩበት ስለ…
የLBQ ማህበረሰባችንን (ሌዝቢያን ፣ ባይሴክሹዋል፣ ኩዊር) ዳሰሳ በመጀመራችን በጣም ደስተኞች ነን! ማየት የሚፈልጉትን ይዘት እንድንረዳ ለማገዝ የእርስዎ ሃሳቦች ወሳኝ ናቸው፣ እነዚህን ጥያቄዎች በመመለስ…
ከስር ያቀረብንላችሁ <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል።…
በቲክቶክ ብዙ ተከታዮችን ያፈራው የ33 አመቱ ናይጄሪያዊ ክሮስድሬሰር ኤርያ ማማ በትላንትናው እለት መገደሉን ተከታዮቹ እና የናይጄሪያ ዜና ዘግባል። እንደናይጄሪያ ያሉ አፍሪካ ሃገራት LGBTQ+…
“ጊዜው እንዴት ይሮጣል” አላላችሁም? የጥላቻው ዘመቻ… ወደኃላ መለስ ብለን እናስታውሰውማ! እስቲ አንዴ ጨፍናችሁ የነበራችሁበትን ቦታ አስቡት! ከዚህ መንደር ድራሻችንን አጥፍተን፣ ስልክ ቁጥራችንን ቀይረን፣…
ኩዊር መሆኔ በዕለት ተዕለት ሕይወቴ ውስጥ ብዙ ሚና አይጫወትም። በእውነቱ ኩዊርነቴ የማንነቴ አንድ በጣም ትንሽ ነው። የእኔ ወሲባዊ ምርጫ ወይም ዝንባሌ የህይወቴ አንድ…
ስለ አንድ በቅርብ ጊዜ ስላገቡ የማውቃቸው ሌዝቢያን ጥንዶች ብዙ አስቤ ነበር። መጀመሪያ ላይ ግንኙነታቸው በጣም በፍጥነት እየሄደ ስለ ነበር ሃሳብ ገብቶኝ ነበር -…
የኩራት ወር ሲያልቅ፣ ኩራት የአንድ ወር በዓል ብቻ ሳይሆን የእድሜ ልክ ጉዞ እንደሆነ ከራሴ ጋር እያሰላሰልኩ አገኛለሁ። ይህ ያለፈው ወር ከጓደኞቼ ጋር ለመገናኘት…